ሃማስ በጋዛ በተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት በሁለተኛው ዙር ልውውጥ የፍልስጤም እስረኞችን ለማስለቀቅ አራት ሴት ታጋች እስራኤላውያንን ለቀቀ፡፡ በእስራኤል የተያዙ 200 ፍልስጤማውያን ...
"ለውድመት ዳርጓል" ሲሉ ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ የመረጃው ምንጭ ለአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ተናግረዋል፡፡ በኤል-ፋሸር የጤና ተቋማት ላይ ጥቃቶች መበራከታቸው ሲገለጽ ፣የህክምና በጎ አድራጎት ...
የዩናይትድ ስቴትስ የህግ መወሰኛ ምክርቤት በዶናልድ ትራምፕ የመከላከያ ሚንስትር ተደርገው የተመረጡትን ፒት ሄግሴትን ሹመት ትላንት አርብ ምሽት 51 በ50 በሆነ ድምጽ አጽድቆላቸዋል፡፡ አንድ መቶ ...
የዋይት ኃውስ ድረ ገጽ ይፋ ያደረገው መረጃ እንደሚያመላከተው፤ በጎርጎርሳውያኑ 2022 ዩናይትድ ስቴትስ በአፍሪካ 11.5 ቢሊየን ዶላር ለኤች አይቪ ኤድስ ድጋፍ፤ እንዲሁም ሁለት ቢሊየን ዶላር ደግሞ ...
በትግራይ ክልል የሚገኙ ወታደራዊ አመራሮች ትላንት በሰጡት መግለጫ በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ለሚመራው ህወሓት ቡድን ድጋፍ እንደሚሰጡ መግለጻቸውን ተከትሎ፣ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ...
India: At least eight people died and seven more were injured in a blast at an ordnance factory in the western state of ...
Panic is spreading in Goma as M23 rebels are closing in on eastern Congo's main city on the border with Rwanda. More than 178 ...
(አይስ) ባደረገው አፈሳ የመኖሪያ ፈቃድ ከሌላቸው ግለሰቦች በተጨማሪ አንድ የቀድሞ ወታደርን ጨምሮ የአሜሪካ ዜግነት ያላቸውን ነዋሪዎች መያዙን የከተማዋ ከንቲባ አስታውቀዋል። ከኒው ዮርክ ከተማ ...
ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በአሜሪካ በሰደድ እሳትና አደገኛ አውሎ ነፋስ የተጠቁ አካባቢዎችን ነገ ዓርብ እንደሚጎበኙ ታውቋል። ፕሬዝደንቱ በአውሎ ነፋስ ኼሊን የተጠቃችውን የሰሜን ካሮላይና እንዲሁም ...
በውይይቱ ከተሳተፉ አስተያየት ከሰጡት መካከል ናቸው፡፡ በብሔራዊ መግባባት ላይ ትኩረት በማድረግ በተወካዮች ምክር ቤት በተካሔደ ውይይት ላይ፣ ለሂደቱ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ግጭቶች መቆም እንዳለባቸው ...